Thursday, April 25, 2013

Then they came for me

ኢትዮጵያውያንን ማፈናቀል ይቁም!

ዛሬ በአማራው ሕዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለው ግፍ ነገ በሌሎች ብሔረሰቦች ላይ መደረጉ አይቀርም። በዜጎቻችን ላይ ግፍ እየተፈፀመ ዝም ብሎ መመልከት ተገቢ አይደለም።



 በቅድሚያ ኮሚኒስቶች ላይ አነጣጠሩ፤
የዚያን ጊዜ ኮሚኒስት ስላልነበርኩ ዝም አልኩ፤
ቀጥለው በሶሻሊስቶች ላይ አነጣጠሩ፤
የዚያን ጊዜ ሶሻሊስት ስላለነበርኩ ዝም አልኩ፤
ለጥቀው ወደ ሠራተኝው ማሕበር አነጣጠሩ፤
የዚያን ጊዜ የሠራተኛው ማሕበር አበል ስላለነበርኩ ዝም አልኩ፤
መጨረሻ ላይ ወደኔ መጡ፤
በዚያን ጊዜ ለኔ የሚጮህልኝ አንድም አልተረፈም ነበር፡፡

The Silent Genocide